Opposition Voice

Opposition Voice

Sunday, March 30, 2014

የቀድሞው የጋምቤሊ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፈኑ “ወያኔ እጅ ገብተዋል





 By Editor Leave a Comment
የጋምቤሊ ክልልን ሲመሩ ቆይተው ባሇመስማማት የኮበሇለት የቀድሞው የክልለ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል
ውስጥ ታፍነው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ዜናው በገሇልተኛ ወገን ባይገሇጽም ኖርዌይ በስደት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይኖሩ
የነበሩት አቶ ኦኬሎ አኳይ በኢህአዴግ በጥብቅ የሚፈሇጉ ሰው ነበሩ።
በመሇስ ዜናዊ ውሳኔ በአኙዋክ ተወሊጆች ሊይ በጅምሊ የተከናወነውን ጭፍጨፋ አስመልከቶ ተቃውሞ በማሰማት
የኮበሇለት አቶ ኦኬሎ ወደ ደቡብ ሱዳን ከማምራታቸው በፊት ኬንያ እንደነበሩ፣ ከኬንያ ወደ ደቡብ ሱዳን ሇምን
እንደተጓዙ የዜናው ምንጮች በይፋ ከመናገር ተቆጥበዋል።
ስማቸው እንዲደበቅሊቸው የጠየቁ የጋምቤሊ አስተዳደር ባልደረባ ሇጎልጉል የአካባቢው ዘጋቢ እንደተናገሩት አቶ ኦኬሎ
ደቡብ ሱዳን ሆቴል በተቀመጡበት መታፈናቸውን አረጋግጠዋል። “ወያኔ እጅ ገብቷል” ሲለ ያከለት እኚሁ ሰው “አቶ
ኦኬሎ ብረት በማንሳት ወያኔን ሇመታገል ከተነሱ ጋር ተቀሊቅሇዋል በሚል ስማቸው መመዝገቡንና ወደ ደቡብ ሱዳን
ማቅናታቸው በመታወቁ ህወሃቶች እጅ ሉወድቁ ችሇዋል” ብሇዋል። ምንጩ ይህንን ይበለ እንጂ አቶ ኦኬሎ አክዋይ ወደ
ደቡብ ሱዳን ያቀኑበትን ምክንያት በርግጠኛነት ሃሊፊነት ወስዶ የገሇጸ ወገን አልተደመጠም። ኢህአዴግም ቢሆን
የቀድሞውን ሹመኛ ስሇመያዙ ይፋ ያደረገው ነገር የሇም።
ከደቡብ ሱዳን ቀውስ ጋር በተያያዘ የኑዌር ተወሊጅ ከሆኑት ሬክ ማቻር ጦር ጋር በመሰሇፍ የሳልቫ ኪርን ሃይል ሲወጉ
ከተገደለ ወታደሮች መካከል የኢህአዴግን ሰራዊት መሇያ የሇበሱ ኑዌሮች መገኘታቸው ውዝግብ አስነስቶ እንደነበር
ያመሇከቱት ምንጭ “ደቡብ ሱዳን እየወጋት ካሇው ኢህአዴግ ጋር አብራ የቀድሞውን የጋምቤሊ ርዕሰ መስተዳደር
ከምድሯ ሊይ እንዲታፈኑ መፍቀዷ ቅሬታ ያስነሳል” ብሇዋል።
ከቤተሰባቸው ተነጥሇው በስደት ከሚኖሩበት ኖርዌይ ወደ ደቡብ ሱዳን ያመሩት የቀድሞው የጋምቤሊ ርዕሰ መስተዳድር
ደቡብ ሱዳን በህወሃት ሙለ ቁጥጥርና ፈቃድ የምትንቀሳቀስ አገር መሆኗን እያወቁ ወደዛ ማቅናታቸውን ባሥልጣኑ
“ታሊቅ ጥፋት” ብሇውታል። ቤተሰቦቻቸውን ሇማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። በቅርቡ አቶ ኦሞት ኦባንግ
መኮብሇሊቸውና በብዙዎች ዘንድ አውሮጳ እንዳለ ቢነገርም በትክክል ያለበት አገር በይፋ አሇመታወቁን መዘገባችን
ይታወሳል።
source: (http://www.goolgule.com

https://www.blogger.com/blogger.g?blogID=1297224607727894467#editor/target=post;postID=9177089933488008272

No comments:

Post a Comment