Opposition Voice

Opposition Voice

Friday, May 2, 2014

የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ደብዳቤ – ለልጁ (ከቃልቲ እስር ቤት)




ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ… ከባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ጋር በስደት ለሚገኘው ልጁ ናፍቆት እስክንድር ከቃልቲ እስር ቤት የላከለት ደብዳቤ።
«ለውድ ልጄ ናፍቆት እስክንድር»
Eskinder to Nafkot
በአይነ ሕሊናዬ ተቀርፆ የቀረውን ልንገርህ … ቃሊቲ ከእናትህ ጋር ትመጣለህ … ብድግ አደርግሃለሁ … እስምሃለሁ … Who loves Nafkot? እልሃለሁ ትንሿን ሌባ ጣትህን ወደ እኔ ትቀስርና ወደ እኔ ታመለክታለህ … Yes! ..ይሄን ሳስብ ልቤ ድው! ድው! ድው! ይላል። I miss you and your mother every minute of the day! .. But there is a journey we have to complete! Our consciences would have it no other way! ….. ናፍቆትዬ ከዕናትህና ከኔም በላይ የሚወድህ ግን አለ! … እርሱም ኢየሱስ ይባላል! … Love him back! No one including your mother and me – is more important than Jesus! …
ከእስክንድር ነጋ ቃሊቲ
ታሕሳስ 2006
IN GOD WE TRUST !
http://ethioforum.org/%E1%8B%A8%E1%8C%8B%E1%8B%9C%E1%8C%A0%E1%8A%9B-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8A%90%E1%8C%8B-%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%8B%B3%E1%89%A4-%E1%88%88%E1%88%8D%E1%8C%81-%E1%8A%A8/

No comments:

Post a Comment