Opposition Voice

Opposition Voice

Sunday, March 29, 2015

ተ፨ሚ ሃዪለማርያም ደሳለኝ ለፋና ራዲኦ የስባዊ መብት ረገታ በኢትዮዽያ የለም ብለው ለሰቱት መግለጫ የተሰጠ መልስ


   



       በሃገራቺን ውስት ያለው የሰባዊ መብት መታስ ከሌሎቺ ሃገሮቺ የተለየ ኣይደለም አንደውም የለም ብለዋል ።ለዚህም ኣራት ምክንያቶቺ ዘርዝረዋል
፩። ሙስና
፪፣ሰረ ሺብር ኣዋጅ
፫።በገተሪቱ ኢትዮዽያ አየተደረገ ስላለው ልማት
፬።አራሳቸው የሰባዊ መብት ትከራካሪዎቺ ከሺብርተኞቺ ጋር ኣብረው ዪሰራሉ የሚል ነው

                                  ፩።ሙስና
አንደሳቸው ኣባባል መንግስታቸው ሙስናን አየታገለ ነው።በዚህም የተነሳ የርዳታ ሰቺ ድርጊቶቺ በርዳታ የሚመታውን ገንዘብ ፐርሰንት ወስደው የከረውን ፐርሰንት ብቻ ትኪም ላይ ሲያውሉ ደርሰንባቸው ኣስቆመናቸዋል።በዚህ የተነሳ የስባዊ መብት ረገታቺሁ ዪሉናል ብለዋል። በታም ዪገርማል ፊትን በጨው ታትቦ መናገር ማለት ይሀ ነው።የምየን ወደ ኣብየ።ሃገሪቱ በርዳታም ሆነ በብድር ከውጪ የምታገኘውን ገንዘብ ሳዪሆን ፐርሰንቱን አየዘረፈ ያለው አሳቸው በተ የሚያገለግሉት የወያኔ ባለስልታኖቺ መሆኑ አየታወቀ አንደዛ ኣይነት መግለጫ መስተት ምን ያክል ማን ኣለብኝነታቸውን ያሳያል።


                                          ፪፡ሰረ ሺብር ኣዋጂ

የኣገራቺ።ንን ሰላም ለማስከበር ያወታነውን ሰረ ሺብር ኣዋጂ አንደ ሰባዊ መብት ተቆትሮ መወቀሳችን ዪገርመኛል ዪላሉ አኒሁ የወያኔው ሃይለማርያም ደሳለኝ። ርግት ነው የተለያዩ ሃገሮቺ ሺብርተኞቺን ለመቋቋም የተለያዩ የሰረ ሺብርተኛ ፖሊሲ ኣውትተዋል።ይሀንም ያደረጉት ሃገራቸውን አና ህዝባቸውን ከሺብርተኞቺ ኣደጋ ለመከላከል አንጂ የዜጎቻቸውን መብት ለመግፈፍ ኣይደለም።አስኪ የሳቸው የወያነ መንግስት ያወታውን የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ አንመልከት።ከደም ሲል ወያኔ ማንኛውንም ስራቱን የሚካወም ኢትዮዽያዊ ካለበት ቦታ በድብቅ በማፈን አስር ቤት ያስገባል ዪደበድባል ቶርቱር ያደርጋል ዪገላል። ዛሬ ግን ኣምባገነኑ ዘረኛው ወያኔ ይህን ድርጊቱን አንደ ከድሞው በድብቅ ሳዪሆን በዪፋ በኣደባባይ ዪፈጽማል ባወታው የሰረ ሺብርተኛ ህግ መሰረት ማለት ነው። የወያኔ ሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ዘጎቺንና ሃገርን  በሺብርተኞቺ  ምክንያት ሊደርስ የሚቺለውን ትካት ከመከላክል ጋር ምንም ኣይነት ግንኙነት የለውም።በዚህም የተነሳ ማንኛውም ኣዪነት ሰረ ወያኔ አንክስካሴ ወይም ታካውሞ ፈስሞ ማድረግ ኣዪቻልም።ለዚህ ነው ወያኔ የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ያወታው። ኣዋጁ ሰረ ሺብርተኛ ሳይሆን ሰረ ወያኔ አንክስካሰዎቺን ለማትፋት ታስቦ የወታ ነው። ሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ቢሆንማ ኖሮ በኣዋጁ መሰረት መያዝ የነበረባቸው የወያኔ ባለስልታኖቺ ነበሩ።ምክንያቱም ዛሬ በሃገራቺን ውስት ያለው ሺብርተኛ  ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚሰሩበት ዘረኛውና ኣምባገነኑ የወያነ ኣገዛዝ ነው።

                                             ፫።በገተሪቱ ኢትዮዽያ ሲለሚደረገው ልማት

አንደ ሚኒስተሩ ኣባባል ዛሬ በገተሪቱ ኢትዮዽያ ልማት አየተካሄደ ነው።በዚህም መሰረት ተበታትነው የሚገኙ የገተሩን ህዝብ በመንደር ማደራጀትና የህክምና ኣገልግሎት ትምህርት ወዘት አንዲያገኙ ማድረግ ኣስፈላጊ ነው።ይህንም በማድረጋቺን ባህላቸውን ኣተፋቺሁ ተብለን አንወከሳለን በሰባዊ መብት ተሞጓቾች ዪላሉ የስባዊ መብት ተሞጓቾቺ ተበታትኖ ያለውን የሃገራቺንን ህዝብ አድገት ዪካወማሉ ዪላሉ።ድንቄም አድገት። አድገት ማን ጠላ።ቺግሩ ወያኔ ኢትዮጵያውያኖቺን ከመሬታቸው አያፈናከል መሬቱን ለኣረብና ህንድ መቸርቸሩ ነው። ከገበረዎቹ አድገት ጋር ምንም ግኑኚነት የለውም።የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጁ የዜጎቺን መብት ለማፈኛ አንደሚውል ሁሉ፣  ገበረዎቺን በሰፈር የማቁቋሙ ፖሊሲም የምስኪን ገበረዎች ለም መሬት ለመዝረፍ  አነሱንም ጎዳና ላይ ለመወርወር ታስቦ የወታ ሰረ ህዝብ ፖሊስ ነው።

                                                   ፬።የሰባዊ መብት ትከራካሪዎቺ ከሺብርተኞቺ ጋር ኣብሮ ሲለመስራታቸው

ሃዪለማርያም  የስባዊ መብት ተከራካሪዎቺ  የሚወንጂሉን በሃገራቺን የዜጎቺን መብት ስላላስከበርን ሳይሆን አራሳቸው ከሽብርተኞቺ ጋር ሲለሚሰሩ ነው ብለዋል።ጉድ በል ጎንደር ይላል የሃገሬ ሰው የማይመስል ወዪም የሚገርም ወሬ ሲሰማ።ብለው ብለው በኣለም የታወከውንና የተከበረውን የስባዊ መብት ትከራካሪ ከሺብርተኛ ጋር ይሰራል ማለታቸው የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው።ሃገራቺን ኢትዮዽያ ዛሬ የሰባዊ መብቶቺ ከሚረገጥባት ሃገሮች ውስት ግንባር ከደሙን ቦታ ይዛ ትገኛለቺ።በነጳ የመናገር፣በነጻ የመሰብሰብ፣በነጻ መደራጀት ወዪም በነጻ የፈለጉትን አምነት መከተል የማይቻልባት ኣገር ናት።በ፴ ሺው የኣገራቺን ታሪክ የተለያዩ መትፎም ትሩም መንግስታት ታዪተዋል ጊን የዘጎቺን መብት ሙሉ በሙሉ በማፈንና በመርገጥ የወያኔን ኣገዛዝ የሚስተካከለው የለም።ሃገር ባንኖርባትም አንኩኣን መከበሪያ ናት።ስለዚህ ነገ ኣገር ኣልባ ከመሆናቺን በፊት የፖለቲካ ልዩነታቺንን በማጥበብ ብውነትና በሃቅ ተባብረን ይህን ሰረ ኢትዮዽያ የሆነውን ዘረኛውን ወያኔ ከስልታን አናስወግደው አላለሁ።የኛ የፖለቲካ ልዩነት ሃይላቺን ቲንካሬያቺን ሊሆን ዪገባል አንጂ ድክመታቺን መሆን የለበትም።

                       ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር።ተላቶቿ ይትፉ።

   

ALI LIBEN

Saturday, March 28, 2015

Isn’t Oromia a creation of OLF ? Reply to Lencho Letta – Naomi Begashaw




In its latest article entitled, “The origin of ethnic politics in Ethiopia”, Lencho Letta, a former OLF (Oromo Liberation Front) now ODF (Oromo Democratic Front), warned of any efforts to undo the current ethnic federalism, imposed on the people two decades ago by TPLF and OLF.
“Those aspiring to undo the extant multinational federation need to carefully re-examine their project for its success does not look likely without horrendous bloodshed. Despite its undeniable practical shortcomings, no national community would willingly give up the right to self-government enshrined in the present Constitution” Lencho wrote.
To those who argued that the current ethnic constitution is imposed by TPLF and the OLF, the message of Lencho is unrepentant and dismissive. “Political groups are merely wasting their time and energy by arguing to the contrary” he writes, arguing that the ethnic federation that is believed to be the root cause of many ethnic tensions in the country, as the natural outcome of the “circumstance existing already”, rather than the “noble or ignoble intentions of the incoming ruling group (TPLF and OLF).
Allow me to share few points that show some serious weaknesses of Lencho’s argument.
1. Is the current federalism a multi-national federalism?
Lencho is referring the federalism we have now in Ethiopia as a multinational federalism, a federalism of “nations”.
First we have to define what we mean by “Nation”. The words Nations Nationalities and peoples are mentioned numerous time in the Ethiopian constitution. The interpretation of these words though, depends often on who you ask.
Article 39 sub article 5 of the Ethiopian constitution gave a definition for “Nation Nationality and People”.
“The term “nation, nationality and people” shall mean a community having the following characteristics: People having a common culture reflecting considerable uniformity or similarity of custom, a common language, belief in a common bond and identity, and a common consciousness the majority of whom live within a common territory.”
The same definition is given for the words “nation”, “nationality” and “people”. A “multinational federation” can also be equated as a “multi-nationality” or a “multi-people federation”.
For Lencho Letta, Ethiopia is a country of many “Nations”. There is the Oromo Nation, Amhara Nation, Tigre Nation, Gurage Nation, Welayta Nation, Gumuz Nation, and Hamer Nation …etc.
Therefore if we agree to Lencho’s characterization of the federalism we have in Ethiopia as multinational federation, then we should have had more than 80 federal states for we have that much “nations” in Ethiopia. But we do not have that much states.
– In Amhara region there are the Agews, the Oromos(Kemisse) which by themselves are also “nations”.
– “Gonderes” and “Weloyes” that may be considered by Lencho as “Amharas” are incorporated in Tigray.
– In the southern region, a huge number of “nations” were bundled together in one new state called “Debub”.
– Within Oromia, there are people who have a common culture reflecting considerable uniformity or similarity of custom, a common language, belief in a common bond and identity that may be different from those who consider themselves “oromos”. For instance we can consider population hubs like Addis Ababa, Diredawa, Adama and Jimma as “Nations”. Tough Addis Ababa and Diredawa are chartered cities, still they are not recognized as states and officially lumped up within Oromia.
So in Ethiopia we do not have a “multinational” federation. What we have is a federation that is created to strengthen the grip of power of TPLF, appease the OLF and intentionally diminish the power base of what they called “Naftagnas”. It is a federation imposed by the few, the victorious of a war, on the majority, purposefully aimed at creating wedges and division among different ethnic groups of Ethiopia.
2. Language politics
Lencho mentioned the 1933, “only Amharic” proposal of the then Minister of Education, Sahlu Tsedalu, to justify the ethnicization of the backward ethnic politics.
“Unity is the strength of a country, and the sources of unity are language, custom and religion …. It is thus necessary to legally preserve in the whole of Ethiopia only Amharic and Ge’ez” said Minister Sahlu back then.
That was 82 years ago. The problem with the current Oromo radicals like Lencho Letta is their “sahlu Tsedale” like attitude; this time it is the Afan Oromo only policy. That is why, when they call for Afan Oromo to be a working language of the federal government, they resist making Amharic a working language of Oromia. That is why they do not allow Ethiopians in Oromia to learn Amharic in their schools. (Per the opposition of the people, only in Adama area, Amharic is given as a subject, which is an exception). In Adama where 75% of residents are non-Oromos, residents have to file papers, forms and get services in the Adama municipality and the courts only in Afan Oromo. Unless you speak Afan Oromo, you can work in Oromia government offices and cannot run for election. Their politics is not really a pro-oromo politics but an anti-amhara politics.
Languages cannot be source of divisions, hate and war. Languages are communication tools. Instead of the 1933 “Amharic only” or the current “Afan Oromo only” policies, why not have a pro Afan-Oromo and pro-Amharic policies? Why not teach our children both languages? Why go back to the past and grow when we should look forward? Why not look for the common good of all?
3. Yes to Federalism
Lencho and others like the infamous Jawaar Mohamed, often confuse the public, equating those who oppose the current ethnic federalism as advocating a unitary, non-federal system. The truth the matter is almost all major opposition groups (UDJ, Semayawi, AEUP, EDP, Medrek ….) advocate for a federal system. Ethiopians must be a federal country. Power needs to be decentralized; and the best way to achieve that is to have a true federal arrangement.
However the federal system must be a system that reflect the will of “nations”, not only the Tigray and Oromo “nations”. It needs to be a system where the right of people to govern themselves is respected. It must be a federal arrangement that give priority to human rights, that can sustain itself independently economically and convenient to the people.
I believe it is time to be free from the past and focus on humanity and citizenship rather than ethnicity. What brings us together is more powerful that what divides us. Oromo elites like Lencho, instead of bringing up all wounds, instead of advocating the building of monuments of hate like Anole and Chelenko, ought to critically think about how they can achieve freedom, equality, and economic progress within the Oromo community as well as elsewhere in Ethiopia in an equitable and fair manner.
http://ethioforum.org/isnt-oromia-a-creation-of-olf-reply-to-lencho-letta-naomi-begashaw/

የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም ፣ ሁለትነትም – ያሬድ ኃይለማርያም




ጋዜጠኝነት ትልቅ ክብር የሚሰጠው፣ የራሱ የሆነ መርህና ስነ-ምግባር ያለው፣ ጠያቂነትን ብቻ ሳይሆን ተጠያቂነትንም በውስጡ የያዘ የሙያ መስክ ነው። ለዛም ነው ጋዜጠኛ የሕዝብ አንደበት፣ አይንና ጆሮ ነው የሚባለው። ሕዝብ በሚከበርበት ቦታ ሁሉ ጋዜጠኛም ይከበራል። ሕዝብ በሚዋረድበት፣ በሚታፈንበትና በሚዋከብበት ስፍራም ጋዜጠኛ ይዋረዳል፣ ይሳደዳል፣ ይታፈናል፣ ይዋከባል፣ ይታሰራል፣ ሲከፋም ይገደላል። ይህም በሕዝብ፣ በመንግሥትና በጋዜጠኛ መካከል ያለውን ቁርኝት በደንብ ያሳያል። ሕዝብና መንግሥት ልብ ለልብ ሊገናኙ የሚችሉት ጋዜጠኛ ሲኖር ነው። የሁለቱን የልብ ትርታ እያደመጠና ያንዱን ላንዱ እያስደመጠ በመካከላቸው ገደል እንዳይኖር ድልድይ ሆኖ ያገለግላል።
ጋዜጠኞች ይህን ታላቅ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚጠበቅባችው ነገሮች ዋነኛውና መሰረታዊው ነገር የሙያውን ሥነ-ምግባርና መርሆዎች ጠንቅቆ ማወቅና ለመተግበርም መጣር ነው። በዚህ ሙያ ላይ የተሰማራ ሰው ምንም ያህል በሙያው ቢሰለጥንና ቢመራመር ከመርሆቹና ከሥነ-ምግባሩ በራቀ ቁጥር ከላይ የተጠቀሰውን አሉታዊ ሚና ከመጫዎት ይልቅ ለሚኖርበት ማኀበረሰብ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ዋነኛ ጠንቅ ይሆናል። የጋዜጠኝነት ሙያ አንድን ማኅበረሰብ በሚዘረጋው የመረጃ መረብ የማዋሃድና የማቀራረብ ኃይል ያልውን ያህል በሥነ-ምግባር ብልሹዎች እጅ ሲወድቅ ደግሞ እንደ ኒውክለር ቦንብ ሕዝብን የማፋጀትና ለከፋ እልቂት የመዳረግም አቅምም አለው። ለዚህም የሩዋንዳዉን የዘር እልቂት ያፋፋሙትን የአገሪቷ መገናኛ ብዙሃን ልብ ይሉዋል። አንድ ሰው በጋዜጠኝነት ሙያ ሲሰማራ ቢያንስ እነዚህን አምስት መርሆዎች ሊረዳና ሊያከብር ይገባዋል። እነሱም፦
1. እውነተኝነት እና ትክክለኝነት፣
2. ገለልተኝነት (ከፖለቲካ፣ ከኃይማኖትና ከሌሎች ሚዛንን ከሚያስቱ አቋሞች)፣
3. ፍትሐዊነት እና ሚዛናዊነት፣
4. ሰብአዊነት፣
5. ለሚሰራዉ ሥራ ተጠያቂነት
ይህን ጽሑፍ እንድጽፍ ወዳስገደደኝ ጉዳይ ልመለስ። ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኝነት ሙያና ሥነ-ምግባር ያለበትን ደረጃና ዝርዝር ታሪኩን በቅጡ የሚቃኝ ጥናታዊ ጽሑፍ የማቅረቡን ሥራ በሙያው ጥርሳቸውን ለነቀሉበትና አቅሙ ላላቸው ባለሙያዎች ልተውና የግል ትዝብቴን ላስቀምጥ። የወያኔ የአገዛዝ ሥርዓት በኢትዮጵያ ላይ ካደረሳቸው ትላልቅ ኪሳራዎች መካከል አንዱ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን ማዳፈኑ ነው። ይህን እኩይ ተልኮውንም ለማሳካት በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞችን በተለያዩ ጊዜያት እያሰረ፣ እየደበደበ፣ በሃሰት ክስ እየወነጀለና ከአገር እያሰደደ በማቆጥቆጥ ላይ የነበረውን የሕዝብ ነጻ የመወያያ መድርክ በጨቅላነቱ ቀጭቶታል። ወያኔ ነጻ የውይይት መድረኮችን ለማንጠፍ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም። ጋዜጠኞችን በጸጥታ ኃይሎች ማዋከቡና በጡንቻው ማሸማቀቁ አልበቃ ብሎት ሕገ-መንግሥቱን የሚሽሩ ሕጎችንም ጭምር በማጽደቅ አፈናዉን ሕጋዊ አድርጎታል። ይህ አይነቱ በነጻ ሚዲያው ላይ ያነጣጠረው የማያባራ ዱላ ሕዝብ ነጻ የመወያያ መድርክ እንዳይኖረው ከማድርግም አልፎ መደማመጥና መተማመን የማይቻልበት የመጯጯህ ባህልንም ፍጥሯል። እውነትንና እውቀትን መሰረት ያደረጉ የሃሳብ መግለጫ መድረኮች እንዲከስሙ ተደርጎ በምትካቸው ጽንፍ የያዙና በሁለት አፋፍ ላይ ቆመው በጥላቻ፣ በሃሰት፣ ሰብአዊነት በጎደለውና ተጠያቂነት በማይስተዋልበት መንፈስ ውስጥ የተዋጡና ሕዝብን የሚያደናቁሩ የጩኸት መድረኮች ጎልተው እንዲወጡ ተደርጓል።
ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአገሩ ጉዳይ መረጃ የሚያገኝበት እድል ሁለት ጽንፍ በያዙ እርስ በእርስ ተቃራኒ ነገር ግን ተመሳሳይ ባህሪይ በሚታይባቸው የፕሮፓጋንዳ መድረኮች እጅ ወድቋል። በአንድ ወገን “ልማታዊ ጋዜጠኞች” በግብር ከፋዩ ሕዝብ ገንዘብ በሚንቀሳቀሱትና ሙሉ በሙሉ የወያኔ ልሳን በሆኑት ቴሌቪዥንና ራዲዮ ጣቢያዎች፤ እንዲሁም ነጋ ጠባ ስለ አገዛዝ ሥርዓቱና ስለ ሹማምንቱ በጎ ገድል ብቻ ሲተርኩ የሚውሉ በግለሰቦችና በቡድን የተያዙ ሚዲያዎች (እንደ አይጋ ፎረም፣ ኢትዮጵያ ፈርስትና ሌሎችም)። በሌላኛው ጽንፍ ደግሞ “ሁለገብ ጋዜጠኞች” ለአገሩ በጎ አሳቢ በሆነውና በስደት በሚገኘው ኢትዮጵያዊ መዋጮ እና በፕ/ት ኢሳያስ አፎርቂ ወይም ሻቢያ ድጎማ የሚተዳደረው የግንቦት ሰባት ልሳን ኢሳት ቴሌቪዥንና ራዲዮ ጣቢያ፤ እንዲሁም ለተመሳሳይ ተልዕኮ በቆሙ ጥቂት ድኅረ-ገጾች ናቸው። በእነዚህ ሁለት ጽንፎች መካከል ከላይ የተጠቀሱትን የጋዜጠኝነት መርሆዎች በከፊልም ቢሆን ለማሳካት ካላቸው ቁርጠኝነት የተነሳ እውነተኛና ሚዛናዊ መረጃን ለሕዝብ ለማድረስ የሚተጉትን ሳንዘነጋ ጽንፍ የያዙት መድረኮች በመገናኛ ብዙሃን ስም በአገሪቱ የፖለቲካና ማኅበራዊ ሂደቶች ላይ እያደረሱ ያሉውን ከፍ ያለ ጉዳትና የሚያስከትሉትንም መዘዝ በቅጡ መፈተሽ የግድ ይላል።
ጽንፍ እንኳንስ ጥላቻን ለማራባት ይቅርና ፍቅርንም ለማጠንከር ቢሆን ውጤቱ አድጋ ነው። ጽንፍ ሚዛንን ያስታል፣ እውነትን እንዳናይ ይጋርዳል፣ ፍትሕን ያዛባል፣ ስብዕናን ያራቁታል፣ ለከባድ ስህተትና ውደቀትም ይዳርጋል። ጋዜጠኛም ጽንፍ የያዘ ዕለት ነገር ይበላሻል። እራሱን ብቻ ሳይሆን ድልድል ሆኖ የሚያቀራርበውንም ማህበረሰብ መንገድ ያስታል፣ ያናቁራል፣ ጥላቻ ያሰርጻል፣ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ሆድና ጀርባ በማድረግ ለእልቂት ይጋብዛል። “ልማታዊ ጋዜጠኞች” እና አንዳንድ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ሳይቀሩ የሆድ ነገር ሆኖባቸው ይሁን አምነውበት ከጥዋት እስከ ማት ወያኔ የሰራውንም ያልሰራውንም እያነሱና እየጣሉ፣ ተቃዋሚ ያሉትንም ሲያዋርዱና ሲያበሻቅጡ ስለሚውሉ ሕዝብ እንዲህ ያለውን ፕሮፓጋንዳ መስማት ታክቶታል። የሚረዳው አጣ እንጂ በድሃ አቅሙ ዲሺ እያስተከለ ፊቱን ወደ ውጭ ሚዲያዎች ሲያዞር ማስተላለፍ የፈለገው መልዕክት ግልጽ ነበር። ውሸት መስማት ታከቶናል፣ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰልችቶናል፣ አማራጭ አሳቦችንም መስማት እንፈልጋለን የሚል ነው። ወያኔ ሕዝብን ለመስማትም ሆነ ከስህተቱ ለመማር አቅሙም ሆነ ፍላጎቱ ስለሌለው ከሕዝብ ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ ቀጥሏል። ወያኔ ሕዝብን አያዳምጥም፤ ሕዝቡም ወያኔን አያደምጥም።
በሕዝብና በአገዛዙ መካከል የተፈጠረውን ክፍተት ለመጠቀም እድሉና አቅሙ የተፈጠረላቸው የኢሳት አይነት ሚዲያዎችም ሕዝብን ለማስተማርና ለማንቃት፤ እንዲሁም መብቱን ጠንቅቆ እንዲያውቅና ለነጻነቱም እንዲቆም ለማነሳሳት እድሉ ተፈጥሮላቸው ነበር። ይሁንና የኢሳት ተልኮም ሆነ አወቃቀር የግንቦት 7ን ሁለገብ የትግል ስልት መሰረት ያደረገ በመሆኑ በድርጅቱ ጠባብ አጀንዳና የትግል ስልት እንዲወሰን አስገድዶታል። “ሁለገብ” የሆኑ ጋዜጠኞችን አፍርቷል። ችግሩ ሁለገቦቹም ልማታዊ ጋዜጠኞቹ ተንደርድረው የወረደበትን ቁልቁለት ተከትለው አብረው መክነፋቸው ላይ ነው። ሕዝብ አማራጭ ስላጣ ዛሬን ሊሰማቸው ይችላል። አሁን ባሉብት ይዞታ ከቀጠሉ ግን ከሕዝብ ጋር መደማመጥ ይቀርና እንደ ወያኔ ሚዲያዎች በባዶ ሜዳ ማንቋረር ብቻ ይሆናል። ልማታዊ በሆኑት የወያኔ ጋዜጠኞችና ሁለገብ በሆኑት የግንቦት 7 ጋዜጠኞች መካከል ያለው አንድነትም ሆነ ሁለትነት ግልጽ ነው። ሁለቱም ለተለያዩ የፖለቲካ ተቋማት ልሳንነት ማገልገላቸው፣ ጠላት ብለው የፈረጁትን አካል የሚገልጹበት ያልተገራና ጨዋነት የጎደለው ቋንቋቸው፣ ወዳጅ የሆናቸውን ደግሞ ሽቅብ ሚከቡበትና የሚያሞካሹብት ስልታቸው፣ እንዲሁም በብዙ የፕሮግራምና የዜና አቀራረብ ስልታቸውም ጭምር አንድ አይነት እየሆኑ መምጣታቸው ነው። ሌላው ቢቀር አንዱ “አኬልዳማ” ብሎ የድራማ ፊልም ሲሰራ ሌላው “ኦፕሬሽን ሚሊኒየም” በሚል ከአዲስ አበባና ከአስመራ ያሰራጩትነ ዘገባ ልብ ይሉዋል።
ከላይ ከተጠቀሱት የጋዜጠኝነት መርሆዎች አንጻር ሁለቱንም በአንድ ጎራ ተሰልፈው እናያቸዋለን። ልማታዊዎቹ ጋዜጠኞች የወያኔን ባለሥልጣናትና የሻቢያን ተቃዋሚዎች ቅዱስ አድርገው በሚያቀርቡበትና በሚያሞካሹብት መጠነና ልክ ሁሉ ሁለገቦቹም ግንቦት 7ንና አጋሮቹን፤ እንዲሁም የሻቢያ ባለሥልጣናትን በተመሳሳይ ሁኔታ እያቀረቡ በሕዝብ ጉዳይና በፍትህ እንዲያላግጡና እንዲቧልቱ ሁኔታዎችን ያመቻቻሉ። ለዚህም በቅርቡ የግንቦት 7 ሹማምንትን አጅበው አስምራ የከረሙትን የኢሳት ጋዜጠኞች ቆይታ ልብ ይሉዋል። ልማታዊ ጋዜጠኞቹ የወያኔን ቱባ ባለሥልጣናት ተከትለውና የህውሃት አርማ ያለበትን መለዮ አጥልቀው የድርጅቱን 40ኛ ዓመት ለማክበር መቀሌ እንደ ከረሙት ሁሉ ሁለገቦቹ የኢሳት ጋዜጠኞችም ወታደራዊ ትጥቅና አልባሳትን አጥልቀው አስመራ በሚገኝ ሠራዊት መሃል እየተጎማለሉ የተነሱትን ፎቶና የቀዱትን ቪድዮ ላስረጂነት ማቅረብ ይቻላል።
ሰብአዊነትንም በተመለከተ በሁለቱም ጎራዎች የተሰለፉት “ጋዜጠኞች” ተመሳሳይ የመርህ ግድፈቶችን ሲፈጽሙ ማየት የተለመደ ነው። የዜጎቻቸውን መሰረታዊ መብቶችና ነጻነቶች በመግፈፍ. አለም ያወቃቸውን አምባገነኖች እያሞካሹ፣ ወንጀላቸውን እየሸፋፈኑና የሌላቸውን ስብዕና እያለባበሱ ማቅረብ ፍትህን በሚናፍቁት ግፉአን ላይ እንደ ማላገጥ ነው የሚቆጠረው። መለስ ዜናዊንም ሆነ ኢሳያስ አፎርቂን ለሕዝቦቻቸው አሳቢና ባለ በጎ ራዕይ የአገር መሪዎች አድርገው ቢሚያቀርቡ ጋዜጠኞች መካከል ያለው ልዩነት የቆሙለት ወገንና ቦታ እንጂ የመርህ አይደለም። ለብዙ ንጹሃን ዜጎች ህይወት መጥፋት፣ ስቃይና እንግልት ቀጥተኛ ተጠያቂ የሆኑትን እነዚህ አንባገነኖች እየካቡ የፍትሕና የዲሞክራሲ ጠበቃ መሆን አይቻልም። በቅርቡ የኢሳት ጋዜጠኞች ፕ/ር ኢሳያስን ከራሳቸው ሕዝብ አልፈው ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን የሚጨነቁ መሪ አድርገው ለማቅረብ ያደረጉት ሙከራ “የሁለገብ ታጋይነታቸው” ተልዕኮ መገለጫ እንጂ ከጋዜጠኝነት ሥነ-ምግባር የመነጨ አይሆንም። ባለፉት ሃያ አመታት ወያኔና ሻቢያ በሁለቱ አገራት ሕዝብ ላይ ሲፈጽሙት የቆዩትንና ዛሬም እየፈጸሙት ያለውን አስከፊ የሆነ የሰብአዊ መብቶች እረገጣ የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች በተደጋጋሚ ያጋለጡባቸውን ሪፖርቶች እነዚህ “ጋዜጠኞች” የሚያዩበት መንገድም ሚዛኑን የሳተ ነው። ልማታዊዎቹ በወያኔ የሚፈጸመውን ጥሰት የሚያጋልጡትን የሰብአዊ መብት ድርጅቶች በሰደቡበት አንደበታቸው እነዚህኑ ድርጅቶች እያጣቀሱ በኤርትራ ውስጥ ስለሚፈጸመው የመብት እረገጣ ሲተነትኑ በተደጋጋሚ ሰምቻለሁ። ሁለገቦቹ ጋዜጠኞችም የእነዚህን ድርጅቶች ሪፖርት እያጣቀሱ ወያኔ የሚፈጽመውን የመብት እረገጣ ማጋለጠቸው ይበል ቢያሰኝም ሻቢያ በኤርትራ ሕዝብና የሙያ አጋሮቻቸው በሆኑ ጋዜጠኞች ላይ ጭምር የሚፈጽመውን ግፍና በደል እንዳልሰሙ በመምሰልና ችላ በማለት ፕ/ር ኢሳያስን ለሕዝብ አሳቢና መልካም ስብዕና ያላቸው ሰው አድርገው ለማቅረብ መሞከራቸው የሌላኛው ጽንፍ ክሽፈት ነው።
ከላይ እንደገለጽኩት ክፉና አፋኝ የሆነ አንባገነናዊ ሥርዓት በአንድ አገር ውስጥ እረዘም ላለ ጊዜ ሥልጣን ተቆናጦ በሚቆይበት ወቅት ተመናምነው የሚጠፉ በርካታ እሴቶች እንዳሉ ሁሉ በምትካቸውም መጥፎና መረን የለቀቁ አዳዲስ ልማዶች ይፈለፈላሉ። አንዱ ይሄው መደማመጥ የሌለበት የመጯጯህ ባህል ነው። በ1960ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ የጀመረን ይህ ፈሊጥ ዛሬም አለቅ ብሎን ጽንፍ በያዙት በነዚህ መድረኮችም የተለያዩ ሃሳቦች አይንሸራሸሩም። በሃሳቦች ላይ ያተኮረ ውይይትና ክርክር የሚባል ነገርም የለም። ሁሉም የራሱን ብጤ ሰብስቦ ሌላኛውን ወገን ሲወቅጥ፣ ሲራገም፣ ሲያነሳና ሲጥል ነው የሚታየው። ተፎካካሪ ሃሳቦች በማይፋጩበትና በአንድ ጭብጥ ዙሪያ የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰዎች በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት በማያደርጉበት መድረክ ላይ አስር ተናጋራ አቅርቦ ሁሉም ባንድ ሙቀጫ ሌላውን የሚወቅጥ ከሆነ አንዳችም ጠብ የሚል ነገር የለውም። የአንድ ማኅበረሰብ የፖለቲካ አስተሳሰብ ሊሰፋና ሊያድግ የሚችለው በሃሳቦች ዙሪያ በሚደረጉ ምሁራዊ ክርክሮችና ውይይቶች ነው። ጥላቻና ጽንፍ የተረጋጋና የሰለጠነ የፖለቲካ ማህበረሰብ እንዳይፈጠር ትልቅ እንቅፋቶች ናቸው። ሰላማዊ የሆነ የፖለቲካ ሽግግርም እንዳይፈጠር ያደርጋሉ። የፖለቲካ ጽንፍ በያዙ መገናኛ ብዙሃን የሚሰራጩት የጥላቻና የሃሰት ዘገባዎች ቀጥተኛ ተጎጂው አገርና ሕዝብ ነው። የተጀመሩ የሰላማዊ ትግሎች ይኮላሻሉ። ንጹሃን ዜጎችም በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተታለው ለአደጋ ይጋለጣሉ። ደግ ቀን ሲመጣ እናንተም ለትዝብት ትጋለጣላችሁና ከወዲሁ አስቡበት።
በቸር እንሰንብት!
ያሬድ ኃይለማርያም
http://ethioforum.org/amharic/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%81%E1%88%88%E1%8C%88%E1%89%A5-%E1%8C%8B%E1%8B%9C%E1%8C%A0%E1%8A%9E%E1%89%BD-%E1%8A%A0/

Sunday, March 22, 2015

የኢትዮጵያ ተዋጊ ጄቶች፤ የኤርትራን የወርቅ ማዕድን ማውጫ፤ ሚሻን በቦንብ ደበደቡ




(ኢ.ኤም.ኤፍ) የኤርትራ ኢኮኖሚ ዋልታ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በማይ እዳጋ የሚገኘው የሚሻዕ ወርቅ ማዕድን ካምፓኒ በአየር ተደብድቧል። ተያይዞ የደረሰን ዘገባ እንዳመለከተው ከሆነ፤ የአየር ጥቃቱን ያደረሰው በወያኔ የሚመራው ወታደራዊ ኃይል ሲሆን፤ በጥቃቱም የወርቅ ማውጫው ክፉኛ መጎዳቱን ለማወቅ ችለናል። ከአስመራ 65 ማይል ርቀት ላይ የሚገኘው የወርቅ ማዕድን በአየር መመታቱ ከተሰማ በኋላ፤ በተለይ የአስመራ ነዋሪ ስጋት ላይ ወድቋል። የሰሞኑ የአስመራ ነዋሪዎችም መነጋገሪያ፤ “በመጀመሪያ ደረጃ የአየር ክልላችን ሲጣስ በራዳር ታይቶ፤ በጄቶቹ ላይ ቅጽበታዊ ምላሽ ለምን አልተሰጠም?” የሚል ጥያቄ አስነስቷል። ይህንንም ጥያቄ ተከትሎ “እኛስ ምን ዋስትና አለን?” የሚሉ ይገኙበታል።
የኤርትራ ወርቅ ማዕድን የአየር ጥቃት ደረሰበት
የኤርትራ ወርቅ ማዕድን የአየር ጥቃት ደረሰበት

ከአንድ ቀን በፊት በኤርትራ እንደሚንቀሳቀስ ይፋ ያደረገ ኃይል፤ በዚሁ የወርቅ ማዕድን ላይ ጥቃት ማድረሱን ገልጾ፤ በትግርኛ የተጻፈ ወረቀት በከተማው ማሰራጨቱ ይታወሳል። በዚህ በራሪ ወረቀት ላይ ጥቃቱን የፈጸሙት የኤርትራን አስተዳደር በመቃወም መሆኑን ገልጾ ነበር። የአሁኑም ጥቃት ይህንኑ ተከትሎ የተሰነዘረ ይመስላል።
በአሁኑ ሰአት በማዕድን ማውጫው ላይ የደረሰው አደጋ ለህዝብ ይፋ አልሆነም። ነገር ግን በቃጠሎው ምክንያት ከርቀት የሚታየው ጭስ በሚስጥር የተያዘውን ጥቃት እያሳበቀ ነው።
ኤርትራ ከዚህ የማዕድን ማውጫ በአመት እስከ 400 ሚሊዮን ዶላር ታገኛለች። የዚህ ማዕድን ስፍራ መመታት፤ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ኃይል በእጅጉ ይጎዳዋል። በሌላ በኩል ደግሞ በወያኔ የሚመራው መንግስት ጠብ አጫሪነት እንደዚሁ አነጋጋሪ ሆኗል። ጥቃቱን የሚደግፉ እና የሚቃወሙ በሁለት የተለያዩ ጎራ ሆነው፤ የሃሳብ ፍጭት በማድረግ ላይ ናቸው። በዚህ ሁሉ መሃል ግን የሚሻዕ ወርቅ ማዕድን ማውጫ ግቢ አሁንም በእሳተየነደደ ነው።

http://ethioforum.org/amharic/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8C%8A-%E1%8C%84%E1%89%B6%E1%89%BD%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8B%88/

ሰማያዊ ፓርቲ ስለ ወጣት ታጋዮቹ መታሰር ምንም አለማለቱ እያነጋገረ ነው



March 21, 2015
እየሩሳሌም ተስፋው፣ በርሃኑ ተክለያሬድ እና ፍቅረማርያም አስማማው የተባሉት ታዋቂና ወጣት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ወያኔ የፖለቲካ እስረኞችን በሚያጉርበትና ስቃይ በሚፈጽምበት ማዕከላዊ እስር ቤት እንደሚገኙ ታውቋል።Semayawi party youth arrested
ወጣቶቹ በማዕከላዊ እስር ቤት መሆናቸው በይፋ ከመታወቁ በፊት ጓደኞቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው የት እንዳሉ ሳያውቁ ሰንብተዋል።
ወጣቶቹ የት እንዳሉ ባልታወቀበት ሰዓት አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከወጣቶቹ መሰወር ጋር በተየያያዘ በፌስቡክ ላይ የሚያውቋቸውን እነርሱ የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት ወይንም ደጋፊዎች ያሏቸውን ግለሰቦች ሲወቅሱ ከርመዋል።
እንደ ሰማያዊ ፓርቲ አባላት ወቀሳ ከሆነ ኢሳት በማዕከላዊ ታስረው ስለሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች “ወጣቶቹ አርበኞች ግንቦት 7ን ለመቀላቀል ሲንቀሳቀሱ ታሰሩ” ብሎ መዘገብ ነበረበት ይላሉ።
ኢሳት በዚህ ጉዳይ ላይ ይፋዊ መልስ ባይሰጥም የኢሳት ባልደረባ የሆነው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃብተወልድ የሚከተለውን ብሏል፣
ይድረስ ለሰማያዊዎች!
ከሁሉም በቅድሚያ የሰማያዊ ልጆች ተይዘው ታስረዋል በመባሉ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልጻለሁ።
በመጀመሪያ የማዝነው እነዚያ የሚያሣሱ ወጣቶች በክፉዎች መዳፍ ስር በመግባታቸው ሲሆን፤ ሁለተኛው ምክንያቴ ደግሞ ገዥው ፓርቲ ይህን ጉዳይ ሰበብ አድርጎ በፓርቲያችሁ እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት ሊፈጥርባችሁ ይችል ይሆናል የሚል ስጋት ስላደረብኝ ነው።(ምንም የአንድን አባል ፍላጎትና ውሳኔ መቆጣጠር ባትችሉም)
ይህ እንዳለ ሆኖ “ተይዘዋል” የተባሉትን ልጆች አስመልክቶ በፌስቡክ ላይ እየተሰራጬ ያለው ጽሁፍ ግራ አጋብቶኛል።
-አንዱ ግራ ያጋባኝ ነገር አንዳንድ ሰዎች ጉዳዩን ከኢሳት ጋር ሲያያይዙት በማዬቴ ነው።
-ሁለተኛው ነገር ልጆቹ ለፖሊስ ምን ብለው ቃላቸውን እንደሰጡ ባልታወቀበት ሁኔታ በጉዳዩ ላይ በእርግጠኝነት መጻፍ ፤ በልጆቹ ላይ ለመመስከር ከመቸኮል በምን ይለያል? ምናለ ጥቂት ትእግስት ቢኖር? የሚል ነው።
እሽ እናንትስ የሆነ ነገር ብትሉ ስጋታችሁን እረዳለሁ። አንዳንድ ሰዎችም ከቅንነት በመነሳት ቁጣቸውንና ንዴታቸውን መግለጻቸው የሚጠበቅ ነው። ሁላችንም ብንሆን የምናደርገው ነው።
በሌላ በኩል ግን እንደነ ግርማ ዐይነቶቹ የፓርቲ ሽኩቻና ቂም ያለባቸው የሌሎች ድርጅት ሰዎች ይችን ምክንያት አድርገው ቂማቸውንና ጥላቻቸውን ለመወጣት ሲሉ፣ ለልጆቹ ቅንጣት ታህል ባለማሰብ፣ ያለምንም መረጃ( በዘፈቀደ ) እንደመጣላቸው ጉዳዩን ሲያራግቡት ማዬት በጣም ያሳዝናል።
በጥያቄ ላጠቃልል፦
ኢሳቶች ምን አጠፋን? እስኪ ከላይ ከጠቀስኩት ውጪ የኢሳት ስህተት የምትሏቸውን አንድ፣ሁለት ብላችሁ ጠቁሙንና በስብሰባችን በግልጽ እንነጋገርባቸው።እንወያይባቸው።
ኢሳት ስህተት ሠርቶ ከተገኘ፤ በበኩሌ በአደባባይ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ።በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ ቀላል አይደለም። ኃላፊነትን መውሰድ፣እዳን መሸከም… ማለት ነው።
ከስሜት ውጪ ሰከን ብለን እንነጋገር።
ይህ በዚህ እንዳለ ወጣቶቹ በማዕከላዊ እስር ቤት መሆናቸው ከታወቀ በኋላ ደግሞ ኢሳት የሚከተለውን ዜና አሰራጭቷል፣
መጋቢት ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-3 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ።
ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ወጣት ፍቅረማርያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ እንደሚገኙ ኢሳት አረጋግጧል።
ወጣቶቹ በምን ምክንያት እንደታሰሩ ለማወቅ አልተቻለም። መንግስትም እስካሁን የሰጠው ይፋ መግለጫ የለም። በሌላ በኩል ደግሞ የፓርቲው ሊ/መንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ወደ ሰሜን አሜሪካ በማቅናት በመጪው ግንቦት በሚካሄደው ምርጫ ውስጥለሚሳተፉ የሰማያዊ ፓርቲ እጩዎች ገንዘብ እንደሚያሰባስቡ የአንድነት የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና የሰማያዊፓርቲ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ኢ/ር ይልቃል በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ምን ይመስላል፣ ምርጫው ውስጥ መቆየት ያለው ፋይዳ፣ የሰማያዊ ፓርቲ አጠቃላይ ገፅታና እንቅስቃሴ ምን ይመስላል፣ በሚሉት ጥያቄዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርጉ ኮሚቴው ገልጿል፡፡
የፓርቲውን የሰላማዊ ትግል ስትራቴጂዎች በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ማስረዳትና በነዚህ ጉዳዮች እንዲሁም ባጠቃላይ የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ዉይይት ማኪያሄድም የዝግጅቱ አንድ አካል መሆኑም በመግለጫው ተጠቅሷል።
እየሩሳሌም ተስፋው፣ በርሃኑ ተክለያሬድ እና ፍቅረማርያም አስማማው በማዕከላዊ እስር ቤት ናቸው፣ ለምንና እንዴት ለእስር እንደበቁ ከፓርቲያቸው ሰማያዊም ይሁን ካሰሯቸው ወያኔዎች ምንም የተሰማ ነገር የለም። በተለይም ሰማያዊ ፓርቲ አባላቱ ሲታሰሩ ጉዳዩን ተከታትሎ ስለ ታሳሪዎቹ ሁኔታ ለህዝብና ለቤተሰቦቻቸው መግለጽ ያለበት ይመስለናል።

http://ecadforum.com/Amharic/archives/14673/

OLF Founder Leenco Lata Returns to Ethiopia



by William Davison
(Bloomberg) A founder of a banned self-determination movement for Ethiopia’s most populous ethnic group, the Oromo, returned to the Horn of Africa nation to try and re-enter democratic politics, a spokesman for his splinter group said.OLF Founder Leenco Lata Returns to Ethiopia
Oromo Democratic Front President Leenco Lata arrived in the Ethiopian capital, Addis Ababa, on Thursday, Lencho Bati, a spokesman for the group, said in an e-mailed response to questions. The group held inconclusive talks with Ethiopian officials over the past two years, Beyan Asoba, the head of the U.S.-based ODF’s foreign relations department, said in a separate e-mailed statement. Leenco began the Oromo Liberation Front in 1973 before leaving to join the ODF in 2013.
“We accept the current constitution and want to participate in peaceful political struggle,” Lencho said. The former OLF leaders left the organization and created the ODF “because we currently do not believe in the secession of Oromia and armed struggle,” he said.
The Oromo comprise about 34 percent of Ethiopia’s 96.6 million population, according to the CIA World Factbook. The Oromo Liberation Front, classified as a terrorist organization by Ethiopia’s parliament in 2011, was one of the allied rebel groups that overthrew the military socialist Derg regime in 1991 and participated in the transition to a multi-ethnic federalism.
In 1992, the group fell out with the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front, a four-party coalition that has run the country for more than two decades. Members of the OLF were jailed in 2011 after being found guilty of attempting to bomb an African Union summit in Ethiopia’s capital, Addis Ababa.
‘Genuine Federalism’
The ODF is seeking instead to expand the struggle for Oromo autonomy into a broader battle for democratic rights and “genuine federalism” for all Ethiopians, according to the group’s website.
Leenco’s previous influence in the OLF and his “key role” in the transitional government that ruled from 1991 to 1995
makes the return significant, said Abel Abate from the Ethiopian International Institute for Peace and Development, which was started by the government.
“His return to his country after two decades definitely will impact the political structure in the country positively,” he said Thursday in an e-mailed response to questions.
Government spokesman Shimeles Kemal in a phone interview on Thursday denied the visit had occurred.
Ethiopia holds parliamentary elections on May 24. The ruling coalition and allied parties won all but two of 547 seats in 2010 polls.

http://ecadforum.com/2015/03/20/olf-founder-leenco-lata-returns-to-ethiopia/