በሃገራቺን ውስት ያለው የሰባዊ መብት መታስ ከሌሎቺ ሃገሮቺ የተለየ ኣይደለም አንደውም የለም ብለዋል ተ ሚ ።ለዚህም ኣራት ምክንያቶቺ ዘርዝረዋል
፩።
ሙስና
፪፣ሰረ
ሺብር ኣዋጅ
፫።በገተሪቱ
ኢትዮዽያ አየተደረገ ስላለው ልማት
፬።አራሳቸው
የሰባዊ መብት ትከራካሪዎቺ ከሺብርተኞቺ ጋር ኣብረው ዪሰራሉ የሚል ነው
፩።ሙስና
አንደሳቸው
ኣባባል መንግስታቸው ሙስናን አየታገለ ነው።በዚህም የተነሳ የርዳታ ሰቺ ድርጊቶቺ በርዳታ የሚመታውን ገንዘብ ፸ ፐርሰንት ወስደው የከረውን ፴ ፐርሰንት ብቻ ትኪም ላይ ሲያውሉ ደርሰንባቸው ኣስቆመናቸዋል።በዚህ የተነሳ የስባዊ መብት ረገታቺሁ ዪሉናል ብለዋል። በታም ዪገርማል ፊትን በጨው ታትቦ መናገር ማለት ይሀ ነው።የምየን ወደ ኣብየ።ሃገሪቱ በርዳታም ሆነ በብድር ከውጪ የምታገኘውን ገንዘብ ፸ ሳዪሆን ፺ ፐርሰንቱን አየዘረፈ ያለው አሳቸው በተ ሚ የሚያገለግሉት የወያኔ ባለስልታኖቺ መሆኑ አየታወቀ አንደዛ ኣይነት መግለጫ መስተት ምን ያክል ማን ኣለብኝነታቸውን ያሳያል።
፪፡ሰረ ሺብር ኣዋጂ
የኣገራቺ።ንን
ሰላም ለማስከበር ያወታነውን የ ሰረ ሺብር ኣዋጂ አንደ ሰባዊ መብት ተቆትሮ መወቀሳችን ዪገርመኛል ዪላሉ አኒሁ የወያኔው ተ ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ። ርግት ነው የተለያዩ ሃገሮቺ ሺብርተኞቺን ለመቋቋም የተለያዩ የሰረ ሺብርተኛ ፖሊሲ ኣውትተዋል።ይሀንም ያደረጉት ሃገራቸውን አና ህዝባቸውን ከሺብርተኞቺ ኣደጋ ለመከላከል አንጂ የዜጎቻቸውን መብት ለመግፈፍ ኣይደለም።አስኪ የሳቸው የወያነ መንግስት ያወታውን የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ አንመልከት።ከደም ሲል ወያኔ ማንኛውንም ስራቱን የሚካወም ኢትዮዽያዊ ካለበት ቦታ በድብቅ በማፈን አስር ቤት ያስገባል ዪደበድባል ቶርቱር ያደርጋል ዪገላል። ዛሬ ግን ኣምባገነኑ ዘረኛው ወያኔ ይህን ድርጊቱን አንደ ከድሞው በድብቅ ሳዪሆን በዪፋ በኣደባባይ ዪፈጽማል ባወታው የሰረ ሺብርተኛ ህግ መሰረት ማለት ነው። የወያኔ ሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ዘጎቺንና ሃገርን በሺብርተኞቺ ምክንያት ሊደርስ የሚቺለውን ትካት ከመከላክል ጋር ምንም ኣይነት ግንኙነት የለውም።በዚህም የተነሳ ማንኛውም ኣዪነት ሰረ ወያኔ አንክስካሴ ወይም ታካውሞ ፈስሞ ማድረግ ኣዪቻልም።ለዚህ ነው ወያኔ የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ያወታው። ኣዋጁ ሰረ ሺብርተኛ ሳይሆን ሰረ ወያኔ አንክስካሰዎቺን ለማትፋት ታስቦ የወታ ነው። ሰረ ሺብርተኛ ኣዋጂ ቢሆንማ ኖሮ በኣዋጁ መሰረት መያዝ የነበረባቸው የወያኔ ባለስልታኖቺ ነበሩ።ምክንያቱም ዛሬ በሃገራቺን ውስት ያለው ሺብርተኛ ኣቶ ሃይለማርያም
ደሳለኝ በ ተ ሚ የሚሰሩበት ዘረኛውና ኣምባገነኑ የወያነ ኣገዛዝ ነው።
፫።በገተሪቱ ኢትዮዽያ ሲለሚደረገው ልማት
አንደ
ተ ሚኒስተሩ ኣባባል ዛሬ በገተሪቱ ኢትዮዽያ ልማት አየተካሄደ ነው።በዚህም መሰረት ተበታትነው የሚገኙ የገተሩን ህዝብ በመንደር ማደራጀትና የህክምና ኣገልግሎት ትምህርት ወዘት አንዲያገኙ ማድረግ ኣስፈላጊ ነው።ይህንም በማድረጋቺን ባህላቸውን ኣተፋቺሁ ተብለን አንወከሳለን በሰባዊ መብት ተሞጓቾች ዪላሉ ። የስባዊ መብት ተሞጓቾቺ ተበታትኖ ያለውን የሃገራቺንን ህዝብ አድገት ዪካወማሉ ዪላሉ።ድንቄም አድገት። አድገት ማን ጠላ።ቺግሩ ወያኔ ኢትዮጵያውያኖቺን ከመሬታቸው አያፈናከል መሬቱን ለኣረብና ህንድ መቸርቸሩ ነው። ከገበረዎቹ አድገት ጋር ምንም ግኑኚነት የለውም።የሰረ ሺብርተኛ ኣዋጁ የዜጎቺን መብት ለማፈኛ አንደሚውል ሁሉ፣ ገበረዎቺን በሰፈር
የማቁቋሙ ፖሊሲም የምስኪን ገበረዎች ለም መሬት ለመዝረፍ ና አነሱንም
ጎዳና ላይ ለመወርወር ታስቦ የወታ ሰረ ህዝብ ፖሊስ ነው።
፬።የሰባዊ
መብት ትከራካሪዎቺ ከሺብርተኞቺ ጋር ኣብሮ ሲለመስራታቸው
ተ
ሚ ሃዪለማርያም የስባዊ መብት
ተከራካሪዎቺ የሚወንጂሉን በሃገራቺን
የዜጎቺን መብት ስላላስከበርን ሳይሆን አራሳቸው ከሽብርተኞቺ ጋር ሲለሚሰሩ ነው ብለዋል።ጉድ በል ጎንደር ይላል የሃገሬ ሰው የማይመስል ወዪም የሚገርም ወሬ ሲሰማ።ብለው ብለው በኣለም የታወከውንና የተከበረውን የስባዊ መብት ትከራካሪ ከሺብርተኛ ጋር ይሰራል ማለታቸው የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው።ሃገራቺን ኢትዮዽያ ዛሬ የሰባዊ መብቶቺ ከሚረገጥባት ሃገሮች ውስት ግንባር ከደሙን ቦታ ይዛ ትገኛለቺ።በነጳ የመናገር፣በነጻ የመሰብሰብ፣በነጻ መደራጀት ወዪም በነጻ የፈለጉትን አምነት መከተል የማይቻልባት ኣገር ናት።በ፴ ሺው የኣገራቺን ታሪክ የተለያዩ መትፎም ትሩም መንግስታት ታዪተዋል ጊን የዘጎቺን መብት ሙሉ በሙሉ በማፈንና በመርገጥ የወያኔን ኣገዛዝ የሚስተካከለው የለም።ሃገር ባንኖርባትም አንኩኣን መከበሪያ ናት።ስለዚህ ነገ ኣገር ኣልባ ከመሆናቺን በፊት የፖለቲካ ልዩነታቺንን በማጥበብ ብውነትና በሃቅ ተባብረን ይህን ሰረ ኢትዮዽያ የሆነውን ዘረኛውን ወያኔ ከስልታን አናስወግደው አላለሁ።የኛ የፖለቲካ ልዩነት ሃይላቺን ቲንካሬያቺን ሊሆን ዪገባል አንጂ ድክመታቺን መሆን የለበትም።
ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር።ተላቶቿ ይትፉ።
ALI
LIBEN
No comments:
Post a Comment